(አሉላ ሰለሙን) ሠሞኑን በአጼ ምንሊክ የሙት ዓመት መከበር እና እሱን ተከትሎ አንድ አርቲስት በሠጠው ያልተገባ አስተያየት የተነሳ ሐሳቦች ሲንሸራሸሩ እና ንትርኮች ሲካረሩ ተስተውሏል። ይህንን በመንተራስ ኢትዮጵያዊያን የኦሮሞ ክልል ተወላጆች በተለይ በአርቲስቱ የ”ቅዱስ ጦርነት” አስተያየት የተሰማቸውን ቅሬታ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ። የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞቻችን በአጼ ምንሊክ እና የበደል አሞካሻቸው አርቲስት ላይ በተከፈተው የአጸፋ መልስ ተከፍተዋል። እነዚህ በዚህ […]
Read more የአፄ ምኒሊክ ውዝግብ እና የፌስቡክ ጎራዎች at Horn Affairs - Amharic